ኮቪ -19 መረጃ በአማርኛ

በዚ በኮሮና ወረርሽኝ ሰአት፣ ለነዋሪዎች ወቅታዊና አስፈላጊ እውቀት ለማምጣት በማሰብ የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፓብሊክ ኤዱኬሽና ( Montgomery County Public Education) እና ገቨርንመንት ፒኢጂ ቻናል (Government PEG Channel) በመተባበር የኮሮና ሞንትጎመሪ እውቀት ምንጭ ዌብሳይት እንዲሁም ቻናል ለመጀመር ወስነዋል፤
ይህ አዲሱ ጣብያ (ቻናል) የካውንቲ ፕሮግራሞችን አገልግሎቶችን እንዲሁም ዜና በተመለከተ ለማህበረሰቡ አስፈላጊና ወቅታዊ የሆኑ እውቀቶችን ያቀርባል

ነዋሪዎች ወቅታዊ እውቀት እንዲኖራቸው እንዲሁም ደህንነታቸው እንዲጠበቅ ኮሮና ሞንትጎመሪ በጣም ወሳኝ የሆኑ ከኮቪድ ጋር የተያያዙ እውቀቶችን ከተለያዩ የካውንቲ መስርያቤቶች ተቀብሎ ለህዝብ ያስተላልፋል፤
ከዚህም በተጨማሪ፣ የተለያዩ ለትርፍ ያልሆኑ መስርያቤቶች፣ ተማሪዎች፣ አርቲስቶች እንዲሁም ቢዝነሶች እውቀቱን በኦንላይን መስመር ለህዝብ ለማድረስ በሚደረገው ጥረት ይሳተፋሉ

Cov-19 ቪዲዮዎች

 

Mela

ወደ MC እንኳን በደህና መጡ!

ትምህርት፣ ስራ፣ ጤና፣ ኢሚግሬሽን፣ ቤተሰብን የሚረዱ ተቁማት እና ሌሎችም ህይወታችን እንዲሻሻልና ግባችንን እንድንመታ የሚረዱንን የተለያዩ የእውቀት ምንጮች (ሪሶርሶች) መላ ቲቭ ሾው ያቀርባል፤

Share:

Comments are closed.